የአበባ፣ አታክልትና ፍራፍሬዎች የውጭ ገበያ ገቢ DW Amharic August 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ከአበባ፣ አታክልትና ፍራፍሬ የውጭ ገበያ በዚህ ዓመት ብቻ ከ245 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንዳገኘች የኢትዮጵያ ዘርፉ ልማት ተቋም ዋና ዳሬክተር አቶ ዓለም ወልደገሪማ ለዶይቸ ቬለ ዛሬ ገለጹ።