ስለ አቶ አንዳርጋቸው የብሪታንያ መንግሥት ጥያቄ DW Amharic August 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አዲስ አበባ የሚገኘው የብሪታንያ ኤምባሲ ሰራተኞች የመን ካለፉት ስድስት ሳምንታት በፊት ለኢትዮጵያ መንግሥት አሳልፋ የሰጠቻቸው እና በእስር የሚገኙትን የግንቦት ሰባት የፍትህ የነፃነትና የዴሞክራሲ ፓርቲ ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመጎብኘት ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ መቅረቱ ተገለጸ።