Amharic ሞዛምቢክ እና የሰላሙ ተስፋ DW Amharic Aug 2, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሞዛምቢክ የጦር መሳሪያ የታጠቁ ተዋጊዎች ያሉት ትልቁ የተቃውሞ ቡድን፣ በፈሬሊሞ ፓርቲ በሚመራው መንግሥት አንፃር ሬናሞ እአአ ከጥቅምት 2013 ዓም ወዲህ ውጊያ በማካሄድ ላይ ነው።