Amharic የማይራመደዉ የደቡብ ሱዳን ድርድር DW Amharic Aug 1, 2014 1 Comment Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን መንግስትና አማፂያን አቋርጠዉት የነበረዉን የሰላም ንግግር የፊታችን ሳምንት እንደሚጀምሩ አደራዳሪዎች አስታዉቀዋል። የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት ማለትም IGAD አደራዳሪዎች ዛሬ እንደገለጹት በያዝነዉ ሳምንት ይጀመራል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረዉ የሁለቱ ወገኖች የሰላም ንግግር የፊታችን ሰኞ ይጀመራል።
በግምት እና በዉሸት ሀገር እየመራ ያለዉ መንግስታችን ለመንግስት ሰራተኛዉ ደሞዝ ተጨምሮለታል ብሎ ከመናገር አልፎ እስከ ሀምሌ 30 2006 ዓ_ም ለሁሉም ሰራተኛ በየመስሪያ ቤቱ ጭማሪዉ ይከፈላል ብሎ በጠቅላይ ሚንስትር ተብየዉ በኩል ተናግሮ ነበር። ነገር ግን መከፈል አይደለም ሰራተኛዉ የተጨመረለትን የገንዘብ ልክ እንኩዋን ምን ያህል እደሆነ ሳያዉቅ በጭንቀት ዉስጥ ሆኖ በዋጋ ጭማሪ እየተማረረ ይገኛል። ወያኔ በግምት እና በዉሸት እየመራን መሆኑን ማሳያ ከዚህ በላይ ምን አለ? Reply
በግምት እና በዉሸት ሀገር እየመራ ያለዉ መንግስታችን ለመንግስት ሰራተኛዉ ደሞዝ ተጨምሮለታል ብሎ ከመናገር አልፎ እስከ ሀምሌ 30 2006 ዓ_ም ለሁሉም ሰራተኛ በየመስሪያ ቤቱ ጭማሪዉ ይከፈላል ብሎ በጠቅላይ ሚንስትር ተብየዉ በኩል ተናግሮ ነበር። ነገር ግን መከፈል አይደለም ሰራተኛዉ የተጨመረለትን የገንዘብ ልክ እንኩዋን ምን ያህል እደሆነ ሳያዉቅ በጭንቀት ዉስጥ ሆኖ በዋጋ ጭማሪ እየተማረረ ይገኛል። ወያኔ በግምት እና በዉሸት እየመራን መሆኑን ማሳያ ከዚህ በላይ ምን አለ?