በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል DW Amharic August 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጀርመኗ ሙኒክ ከተማ ከተለያዩ የአውሮፓ ሃገሮች የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን አመታዊውን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል በማክበር ላይ ናቸው።