ጠፉ የተባሉት ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች DW Amharic July 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዩናይትድ ስቴትስ በኧዤን ከተማ በኦሬገን ዩኒቨርሲቲ ለስድስት ቀናት በተካሄደው እና ባለፈው እሁድ በተጠናቀቀው የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ማኅበር ፌዴሬሽን የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የሦስተኛነትን ደረጃ አግኝታ ተጠናቋል።