የኢድ አል ፈጥር በዓል በጀርመን DW Amharic July 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አብዱረዛቅ ሙደሲር በቦንና ኮለን መካከል በምትገኘው ብሩህል ይኖራል። በጀርመን አስራ ሁለት ዓመታትን ለኖረው አብዱረዛቅ የዘንድሮው ረመዳን እንደወትሮው አይደለም። በአውሮጳ የሚታየው የበጋ ረጅም ቀን እንደ አብዱረዛቅ ረመዳንን ለሚጾሙ ፈታኝ ጊዜ ነው።