ስፖርታዊ አጫጭር ዜናዎችና ዝውውር DW Amharic July 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የበጋ ወራት ፍልሚያ ሊጀመር የቀሩት 19 ቀናት ግድም ነው። የዓለም ታላላቅ የእግር ኳስ ቡድኖች የተጨዋቾች ዝውውር ላይ ተጠምደዋል። በዓለም አቀፍ አትሌቲክስ የወጣቶች ፉክክር ኢትዮጵያ ሦስተኛ ሆና አጠናቃለች።