ቦኮሐራም የካሜሩን ከፍተኛ ባለሥልጣን ባለቤትን አገተ DW Amharic July 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቦኮሐራም የተሰኘው የናይጀሪያ እስልምና አክራሪ ታጣቂ ቡድን ካሜሩን ውስጥ ሰርጎ በመግባት የካሜሩን ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ባለቤትን አግቶ መሰወሩን የካሜሩን መንግስት አስታወቀ።