እስራኤል፤ የተኩስ አቁም ስምምነት DW Amharic July 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በእስራኤል እና በሃማስ ቡድን መካከል ለዛሬ የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተከብሮ የዋለ ይመስላል። የነፍስ አድን ሠራተኞችም ይህንን የ12 ሠዓታት የተኩስ አቁም ስምምነት ተጠቅመው ሌሎች 35 አስክሬኖችን ከጋዛ ሰርጥ ፍርስራሾች እንዳወጡ ተገልጿል።