የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች፤ VOA Amharic July 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለአንድ ወር ያህል ተቋርጦ የቆየው የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች የሰላም ድርድር ከቀናት በኋላ በአዲስ አበባ እንደሚጀመር የምስራቅ አፍሪካ ሃገሮች ማህበር ኢጋድ አስታወቀ። ተቀናቃኝ ወገኞች ድርድሩን ለመቀጠል ፈቃደኛ መሆናቸውንም ኢጋድ አመልክቷል።