ቢል ጌትስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊሸለሙ ነው VOA Amharic July 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለትልቁ የዓለማችን ባለ ጸጋ ቢል ጌትስ የክብር ድግሪ ሊሸልም ነው። በኢትዮጵያ ባለፉት አስራ አምስት ዓመታት ለታየው የህጻናት ሞት መቀነስና አገሪቱ በጤና ዘርፋ ላሳየችዉ ማሻሻል የሚሊንዳ ጌትስ ድርጅት አስተዋጽኦ የላቀ መሆኑ ተዘግቧል።