90 ቀናትን በ90 ቃላት DW Amharic July 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በእስር ላይ የሚገኙትን የዞን ዘጠኝ ስድስት የኢንተርኔት ጸሐፍትና ሶስት ጋዜጠኞች የሚዘክር በዘጠና ቃላት የተሰኘ ዘመቻ በማህበራዊ ድረ-ገጾች በመካሄድ ላይ ነው።