የአዉሮጳ ሕብረት የሚንስትሮች ስብሰባ DW Amharic July 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሚንስትሮቹ የእሥራኤል ጦር ጋዛ ላይ የሚፈፅመዉን ድብደባ «ያልተመጣጠነ» በማለት ሲያልፉት፤ ሐማስ እስራኤል ላይ ሮኬት መተኮሱን ግን አዉግዘዉታል።