ማግለልና ማሸማቀቅ ካልጠፋ ኤድስ አይጠፋም VOA Amharic July 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እስከፊታችን ዓርብ በሚዘልቀው የሜልቦርኑ ጉባዔ ላይ “Living in the Shadow” – (ተደብቆ መኖር) በሚል ርዕስ በአሜሪካ ድምፅ - ቪኦኤ የተዘጋጀ ጥናታዊ ፊልም ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ ታይቷል፡፡