ከፍተኛ የረሃብ ስጋት በደቡብ ሱዳን DW Amharic July 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ደቡብ ሱዳን ከፍተኛ የረሃብ አደጋ ያሰጋታል ሲል የተመድ የሰብዓዊ እርዳታዎች አስተባባሪ ቢሮ አስጠነቀቀ። ድርጅቱ እንዳለው የደቡብ ሱዳን ሰብዓዊ ቀውስ እየተባባባሰ በመሄዱ ደቡብ ሱዳን ውስጥ በጣም በቅርቡ ከፍተኛ የረሃብ አደጋ ሊከሰት ይችላል።