የአፍሪቃ ልማት ባንክ ጉባኤ DW Amharic July 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ የአፍሪቃ ልማት ባንክ አዲስ አበባ ላይ ጉባኤ አካሂዷል። በዚህ ጉባኤም ባንኩ የአፍሪቃ ሃገራት በምጣኔ ሃብት ረገድ የምርት ሰንሰለትን ማሳደግ እንደሚኖራባቸዉ ገምግሟል።