በሂትለር ላይ የተቃጣው የግድያ ሙከራ 70ኛው ዓመት DW Amharic July 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የብሔራዊው ሶሻሊስት ጦር መኮንኖች እአአ ሀምሌ 20፣ 1944 ዓም አዶልፍ ሂትለርን ለመግደል ያደረጉት ሙከራ ሰባኛ ዓመት ትናንት በበርሊን ፕሬዚደንት ዮአኺም ጋውክ እና የመከላከያ ሚንስትር ኡርዙላ ፎን ዴር ላየን ፣ እንዲሁም ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት ታስቦ ዋለ።