የኢትዮጵያ የተቃዉሞ ፓርቲዎች ወቅታዊ ይዞታ DW Amharic July 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ጥርጊያ የሚከፍተዉ በነፃ የመደራጀት መብት በሕገ መንግስት ተደንግጎ እንቅስቃሴ ከተጀመረ ከሁለት አስርት ዓመታት ያላነሰ ጊዜ አስቆጥሯል። በዚህ ጊዜም በሥልጣን ላይ ያለዉን ማለትም ገዢዉን ፓርቲ ለመፎካከር በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተቋቋሙ ፈርሰዋል።