1፣ የማሊ ሰላም ድርድር፣ 2፣ የናዲን ጎርዲሜር ስራ እና ሕይወት DW Amharic July 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የማሊ መንግሥት እና የቱዋሬግ ዓማፅያን በአልጀሪያ የሰላም ድርድር ጀምረዋል። ማሊ ውስጥ እኢአ በ 2012 ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ከተካሄደ በኋላ እና በሀገሪቱ ሰሜናዊ ከፊል የሚንቀሳቀሱት ለዘብተኛ እና አክራሪ የቱዋሬግ ዓማፅያንም በመንግሥቱ አንፃር ትግላቸውን ካጠናከሩ በኋላ ማሊ መረጋጋት አልቻለችም።