ዩክሬይን፤ የተደናቀፈዉ የአይሮፕላን አደጋ ምርመራ DW Amharic July 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ምሥራቅ ዩክሬይን ተመቶ የወደቀው የማሌዢያዉ የመንገደኞች ማመላለሻ አይሮፕላንን ተከትሎ፤ የዮክሬይን መንግሥት መፍቀሬ ሩሲያንን ወነጀለ። እንደ ዮክሬይን መንግስት፤ መፍቀሬ ሩስያ ተገንጣዮቹ ከአይሮፕላኑ የተገኙ የምስክር ማስረጃዎችን እያሸሹ እና እያጠፉ ይገኛሉ።