የሊቢያ ውጊያ DW Amharic July 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሊቢያ ተቀናቃኝ ሚሊሽያዎች በሃገሪቱ የበላይነት ለመያዝ የሚያካሂዱት ትግል እንደቀጠለ ነው ። በተለይ በሊቢያው የትሪፖሊ አየር ማረፊያ የሚካሄደው ውጊያ ዛሬም አላበቃም። ከእሁድ አንስቶ የተዘጋው አውሮፕላን ማረፊያው ሥራ እስኪጀምር ድረስ ወራት ሊወስድ እንደሚችል ይገመታል በመገናና ብዙሃን ዘገባ መሰረት በውጊያው ሰዎች ተገድለዋል ፣ቆስለዋልም ።