በኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ የቀረበው ጥቆማ ውድቅ መደረጉ DW Amharic July 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አቃቤ ህግ ፣ህጉ ሥራ ላይ እንዲውል ከተደረገበት እለት በኋላ የተፈፀሙ ወንጀሎችን ብቻ የሚመለከት መሆኑን ሰሞኑን በማሳወቅ ጥቆማውን ውድቅ አድርጓል ።