ስለ «በራሪ ፍጡራን» የሚነገረውና ሳይንሳዊው ሐቅ፣ DW Amharic July 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በፍጥረተ ዓለም ፣ በተለይ በዝች እኛ ከምንኖርባት ምድር (ፕላኔት) ውጭ በሌሎች ዓለማት እጅግ የrr,ቀቀ የራሳቸው ሥልጣኔ ያላቸው ፍጡራን ይኖሩ ይሆን? የሚታሰቡት ፍጡራን ቀለማቸው፣ አረንጓዴ፤ ይሁን ፤ ግዙፍ ይሁኑ ንዑስ፤ የሰው ቅርጽ ይኑራቸው የሌላ