በታሠሩ የፖለቲካ መሪዎች ጉዳይ ኢዴፓ መግለጫ ሰጠ

      “የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች አመራር አባላት የታሠሩት በሚያራምዱት የፖለቲካ አቋም እንዳይሆን ሥጋት አድሮብኛል” ሲል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ - ኢዴፓ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ መንግሥት የታሣሪዎቹን መብቶች እንዲያከብር፣ ለኅብረተሰቡም ዝርዝርና ግልፅ መረጃ እንዲሰጥ ጠይቋል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡