የእሥራኤልና የሐማስ ፍልሚያ እንዲቆም የተያዘው ዓለም አቀፍ ምክክር DW Amharic July 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በእሥራኤልና በጋዛው የፍልስጤማውያን ኃይል ፣ ሐማስ መካከል፣ በአየር ኃይል ድብደባና በሮኬት አጸፋዊ መልስ በተለይ በጋዛ የብዙ ሲቭሎች ሕይወት የተቀጠፈበት ፍልሚያ ከተጀመረ ሰባት ቀን ሆኖታል። ተኩስ ይቆም ዘንድ