የአሜሪካ ስለላና የጀርመን ርምጃ DW Amharic July 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጀርመን መዲና በበርሊን በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ፣ የፀጥታ ክፍል የበላይ አዛዡ ፣ ራሱን በቻለው ጽ/ቤታቸው ተግባራቸውን ሲያከናውኑ መቆየታቸው እሙን ነው።