የአፍሪቃ መሪዎች የተስማሙበት በወንጀል የማያስጠይቅ መብት DW Amharic July 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ15 ቀናት በፊት በማላቦ ኢኳቶሪያል ጊኒ በተደረገዉ የአፍሪቃ መሪዎች ጉባኤ የሰብዓዊና የሕዝብ መብት ጉዳይ ላይ በተወያዩበት ርእስ ለማብራሪያ ያህል በአፍሪቃ ሕብረት የሕግ መምሪያ ኃላፊዉ ፕሮፌሰር ቪንሰንት ሜኺዮሌ መግለጫ ሰጥተዋል።