የደቡብ ሱዳን ነፃነት 3ተኛ ዓመት DW Amharic July 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ደቡብ ሱዳን ሶስተኛ ዓመት የነፃነት በዓሏን ዛሬ አከበረች ።ርዕሠ-ከተማ ጁባ ዉስጥ በከፍተኛ የፀጥታ ጥበቃ በተከበረው በዚሁ የነፃነት በዓል ላይ የደቡብ ሱዳን መሪ ሳልቫ ኪር ፣ተቀናቃናቸው የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር የሰላም ንግግሩን እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርበዋል ።