የጀርመንና የብራዚል የግማሽ ፍፃሜ ግጥምያ DW Amharic July 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአጓጊነቱ የቀጠለዉ ብራዚል ላይ እየተካሄደ ያለዉ የዓለም የእግር ኳስ ግጥምያ ዛሬ በአስተናጋጅ ሀገር ብራዚል እና በጀርመን መካከል ጀምሮአል። ግጥምያዉ በጀርመን በጉጉት እየተጠበቀ ነዉ