የአምዓቱ የልማት ግብ ስለጤና DW Amharic July 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጎርጎሪዮሳዊዉ 2000 ዓ,ም የታቀደዉ የአምዓቱ የልማት ግብ በዋነኝነት በ15ዓመታት ዉስጥ በመላዉ ዓለም ያለዉን ድህነትና ረሃብ በግማሽ ለመቀነስ ያለመ ነዉ። የተመድ እንደሚለዉ የተጀመረዉ ጥረት ባለበት ሁኔታ ከቀጠለ አብዛኞቹ የታለሙት እቅዶች እስከ መጪዉጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ማብቂያ ድረስ ሊደረስባቸዉ ይችላል።