የኬንያዉ የጎሳ ግጭት መንስኤ DW Amharic July 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኬንያ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች መንግሥትን በመንቀፍ ህዝብ ለተቃዉሞ እንዲወጣ ጥሪ ያቀርባሉ። በሀገሪቱ የሚታየዉ የፖለቲካ ልዩነትና መቃቃር፤ የጎሳ ግጭት ቀዉስ አጥልቶበታል። በኬንያ በሚገኙት የተለያዩ ጎሳዎች መካከል የሚታየዉ ቀዉስ እየሰፋ መጥቶአል።