ለሕዝብ አገልግሎት ሰጪ የመንግሥት ተቋማትና ተግዳሮቶቹ DW Amharic July 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአንድን ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ለማፋጠን መሠረተ ልማት ዘርግቶ በአቅድ መንቀሳቀስ የሚፈለግና የተለመደም ጉዳይ ቢሆንም፣ የሚሠምረውም ሆነ ውጤታማ ሆኖ መገኘት የሚቻለው ፣ ሥራ በየረድፉ በሙያ በሰለጠ የሰው ጉልበት በተቀላጠፈ ሁኔታ ሲከናወን ነው።