ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጁላይ 05, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች

1 Comment on “ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጁላይ 05, 2014”

  1. ሰላም ጤና ይስጥልኝ voaዋች እደምን አላችሁ የዘወትር አድማጫችሁ ነኝ አስታያየት አለኝ በሙስሊሞች ላይ በሽፍታው ወያኔ የሚደርሰው ግፍና ስቃይ እስርና ግርፋት መከራና ስቃይ እንዳንድ ኢትዩጵያዊ ጋዜጠኛ የወገናችሁን ስቃይ ተስምቶአችሁ በተጠናከረ ሁኔታ ትክክለኛ የሆነ ዘገባ ከናተ መስማት እንፈልጋለን።ምክንያቱም ጋዜጠኞች ናችሁና ግዴታም አለባችሁ?ከኮንቦልቻ ደቡብ ወሎ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*