የግብፅን ያስደነገጠዉ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ DW Amharic July 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የግብፅ መንግሥት በነዳጅ ዋጋ ላይ ከፍተኛ ጭማሬ አደረገ። የሀገሪቱ የዜና አገልግሎት አል- አህራም እንደዘገበው ግብፃዉያን ከዛሬ ጀምሮ በየነዳጅ ማድያው ከ40 እስከ በ80 መቶ ጭማሪ ገንዘብ በማዉጣት ነዳጅ ይሸምታሉ።