Amharic የነፃነት ትግልን እስር እገታና ግድያ ከቶውንም ሊገታው አይችልም ዳኛቸው ቢያድግልኝ Abugida Jul 4, 2014 1 Comment Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
%%%%% ኮሶን-በኮሶ ነው!!! %%%%% ትመር እንደሆነ ምረር እንደ ኮሶ፤ ትመሪ እንደሆነ ምረሪ እንደ ኮሶ፤ ጠላት ካልደቆሱት አይጠፋም ጨርሶ፤ ሕሊናም አይፀዳም በዕምባ ታብሶ። ትግል የነጻነት ሲሆን መጀመሪያው፤ ለኮሶም መድኅኒት ኮሶ ነው ማሻሪያው። እናም አንጀት ቆርጦ፣ ልብ ውስጡን ቢደማም፤ ሕሊናን ቢያፀዱት፣ ነፃነት አይሰማም። ግና መራራ ትግል ከኮሶ የመረረ፤ በእስትንፋስ ሕላዌን በሰው ካልቀመረ፤ በነጻነት ሕይወት መኖር ካልጀመረ፤ ጠዋትና ማታ ባርነት ካደረ፤ ምኑን አለሁ ይላል ከሞተ በቁሙ፤ ተስፋውን ሲገድሉት፣ ሕልሙን ሲያጨልሙ። ትግል የነጻነት ሲሆን መጀመሪያው፤ ለኮሶም መድኅኒት ኮሶ ነው ማሻሪያው። Reply
%%%%% ኮሶን-በኮሶ ነው!!! %%%%%
ትመር እንደሆነ ምረር እንደ ኮሶ፤
ትመሪ እንደሆነ ምረሪ እንደ ኮሶ፤
ጠላት ካልደቆሱት አይጠፋም ጨርሶ፤
ሕሊናም አይፀዳም በዕምባ ታብሶ።
ትግል የነጻነት ሲሆን መጀመሪያው፤
ለኮሶም መድኅኒት ኮሶ ነው ማሻሪያው።
እናም አንጀት ቆርጦ፣
ልብ ውስጡን ቢደማም፤
ሕሊናን ቢያፀዱት፣
ነፃነት አይሰማም።
ግና መራራ ትግል ከኮሶ የመረረ፤
በእስትንፋስ ሕላዌን በሰው ካልቀመረ፤
በነጻነት ሕይወት መኖር ካልጀመረ፤
ጠዋትና ማታ ባርነት ካደረ፤
ምኑን አለሁ ይላል ከሞተ በቁሙ፤
ተስፋውን ሲገድሉት፣
ሕልሙን ሲያጨልሙ።
ትግል የነጻነት ሲሆን መጀመሪያው፤
ለኮሶም መድኅኒት ኮሶ ነው ማሻሪያው።