የወለኔ ህዝቦች ጥያቄና አቤቱታ DW Amharic July 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፓርቲው በቅርቡ በሰጠው መግለጫ በአባላቱና በአመራር አካላት እንዲሁም በደጋፊዎቹ ላይ የመብት ጥሰት መፈፀሙንና ኢ ህገ መንግሥታዊ እርምጃዎች መወሰዳቸውንም አስታውቋል ።