የደቡብ ሱዳን ስደተኞችና ኢትዮጵያ DW Amharic July 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ የደቡብ ሱዳን ዜጎች አሁንም ወደ ኢትዮጵያ መሰደዳቸዉን መቀጠላቸዉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች መርጃ ከፍተኛ ኮሚሽነር፣ «ዩ ኤን ኤች ሲአር»