የአፍሪቃ ፖለቲካ በጋዜጠኞቿ ዓይን DW Amharic July 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዶይቸ ቬለ በዚህ ሳምንት ያስተናገደው ሰባተኛው የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን መድረክ ትናንት ተጠናቀቀ። በጉባዔው ከ100 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ወደ 2,000 የሚጠጉ የመገናኛ ብዙኃን፣ የፖለቲካ እና የኤኮኖሚው