ስዊድን ዉስጥ የኤርትራ መሪዎች ላይ ክስ መመሥረቱ፤ DW Amharic July 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኤርትራ ዉስጥ በእስር ላይ የሚገኘዉን የጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅ ጉዳይ አስመልክቶ ከዚህ በፊት በአፍሪቃ የሰብዓዊ ጉዳይ ኮሚሽን ጥያቄያቸዉ እንዲታይላቸዉ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ሶስት የሕግ ባለሙያዎች በኤርትራ ባለስልጣናት ላይ ክስ አቀረቡ።