ኢትዮጵያ፤ የደሞዝ ጭማሪ ተስፋና የዋጋ ንረት DW Amharic July 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሸማቾችና ተገልጋዮች እንዳሉት የደሞዝ ጭማሪዉ ገና ከንግግር ሳያልፍ ወትሮም አለቅጥ ያሻቀበዉ የሸቀጦች ዋጋ እስከ ሐምሳ በመቶ የሚደርስ አዲስ ጭማሪ ተደርጎበታል