የአንዳርጋቸዉ ፅጌ መታሠር DW Amharic July 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ግንቦት ሰባት እንደሚለዉ የብሪታንያ ዜግነት ያላቸዉ አቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌ ባለፈዉ ሳምንት ሰኞ የመን አዉሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በፀጥታ አስከባሪዎች ከተያዙ በኋላ ያሉበት ሥፍራና ሁኔታ አይታወቅም