የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን እጩ ፕሬዝዳንት DW Amharic July 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች የቀድሞውን የላክሰምበርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዦን ክሎድ ዩንከርን ለሕብረቱ ኮሚሽን ፕሬዝዳንትነት አጭተዋል ። የዩንከር መታጨት ከብሪታኒያ በኩል ተቃውሞ ገጥሞት ነበር ።