ብራዚል በዕድል ቺሊን ጥላ ወደ ሩብ ፍፃሜ DW Amharic June 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብራዚል ላይ እየተካሄደ ባለዉ የዓለም የእግር ኳስ ጨዋታ፤ ቅዳሜ ምሽት የደቡብ አሜሪካ አራት ሀገራት ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች የሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ዉድድር ተጀምሯል። ብራዚል ከቺሊ፤ ኮሎምቢያ ከዑሯጓይ። ብራዚልና ቺሊ ባካሄዱት ግጥምያ በብራዚል 4 - 3 በሆነ ዉጤት ጨዋታዉ ተጠናቆአል። ኮሎምቢያ ዑሯጓይን 2-0 አሸንፋለች