የዓለም የእግር ኳስ ዋናጫ ግጥምያ 17 ኛ ቀን DW Amharic June 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብራዚል ላይ እየተካሄደ ባለዉ የዓለም የእግር ኳስ ጨዋታ፤ ዛሬ የደቡብ አሜሪካ አራት ሀገራት ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች በሚያደርጉት ግጥምያ የጥሎ ማለፍ ዉድድሩ ይጀምራል። ብራዚል ከቺሊ፤ ኮሎምቢያ ከዑሯጓይ። በደቡብ አሜሪካ የሚገኙት ሀገራት በዘንድሮዉ የእግር ኳስ ግጥምያ፤