ጥንታዊዉ የጀርመን ገዳም በዓለም ቅርስነት DW Amharic June 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት በ«UNESCO» ዘጠኝ መካነ ቅርሶችን እና አንድ የማይዳሰስ ቅርስን፤ በአጠቃላይ አስር ታሪካዊ ቅርሶችን አስመዝግባለች። ጀርመን ደግሞ ከስፔን እና ከጣልያን ለጥቃ 39 ቅርሶችን በዓለም ቅርስነት በማስመዝገብ ሶስተኛዋ የዓለም ሀገር ናት።