የኢራቁ ጦርነትና የጀርመን ኩባንያዎች DW Amharic June 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢራቁ ውጊያ ዜጎችን ብቻ ሳይሆን በሃገሪቱ የተሰማሩ የውጭ ኩባንያዎችንም ከሃገር እያስወጣ ነው ። በጦርነቱ ሃገር ለቀው እንዲወጡ ከተገደዱት ውስጥ የጀርመን ኩባንያዎች ይገኙበታል ።