የዩኤስ አሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የግብፅ ጉብኝት DW Amharic June 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢራቅ እና የሌቫንት እሥልማዊ መንግሥት የተሠኘዉ አክራሪ ቡድን፤ በኢራቅ እና በሶርያ ሥልታዊ ቦታዎችን መቆጣጠሩ፤ የዩኤስ አሜሪካዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ በመካከለኛዉ ምሥራቅ እና አዉሮጳ ዉይይት እንዲያደርጉ አስገድዶአቸዋል። ሚንስትሩ በቅድምያ ጉዞአቸዉን ወደ ግብፅ ያደረጉ ሲሆን፤ በግብፅ የዉስጥ የፖለቲካ ጉዳይም ይነጋገራሉ።