ሩስያ ወታደሮቿን በተጠንቀቅ አቆመች DW Amharic June 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ምንም እንኳን ሩስያ ወታደሮቿ በተጠንቀቅ ብታቆምም፤ የምዕራቡ ሀገራት ማዕቀባቸውን ቢያጠናክሩም፤ ዮክሬይን በመንግሥትም የአንድ ወገን የተኩስ አቁም ዉሳኔ ቢደርስም፤ የመፍቀሬ ሩሲያ አማፂያን ጦራቸዉን አላስቀመጡም።