የሁለቱ የእግር ኳስ ተጫዋቾች የነገ ህልም DW Amharic June 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ወቅቱ የአለም የእግር ኳስ ዋንጫ የሚተላለፍበት፣ ከልጅ እስከ አዋቂው ወንድ ሴት ሳይል ከቴሌቪዥን ፊት ለፊት ተቀምጦ ከብራዚል የሚተላለፉትን የእግር ኳስ ግጥሚያዎች የሚመለከትበት ነው።